0
#FastMereja I “ጸናጽል፣ ከበሮና መቋሚያ ከሌሎች ከ10 በላይ ቅዱሳት መጽሃፍት ጋር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐዕምሮአዊ ንብረት መሆናቸው ተረጋግጦ ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች ሥራ ተመዘግበዋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅርስ ጥበቃ ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ በአእምሯዊ ንብረት ዐቢይ ኮሚቴ አማካኝነት በርካታ የቤተክርስቲያን ንብረቶች ተመዝግበው እውቅና አግኝተዋል”
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ህዝብ ግንኙነት

10 comments
ድሮሮሮሮሮስስስስስ ታዲያ ማን የመጤ አደረገውውው❤
ድሮስ የማን ሊሆን ነበር ታዲያ
ክብር ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ንብረቶቿ
ጥሩ ነው 😊
ትልቅ ቁምነገር ነው። ቅ/ጊዮርጊስ ቢራ ላይ ከስሙ አንስቶ እስከ ስዕሉ ድረስ ታላቅ አቢዮት ያስፈልጋል ።
ድሮስ
የኢትዮጵያ ታሪክ የኦርቶዶክስ ነው
እነ እከሌ እንዳይነኩት
የግል ንብረት🤔
ዘርፌ ከበደ የፕሮቴስታንት ፖስተሮች ድጋሚ ከዚህ በኃላ እንደዚች ብላችሁ ንብረታችንን እንዳት ነኩ !!
መዝሙሮቻችንን የምሰርቁት ይበቃል!!