0 የሞዴል ቀነኒ አዱኛ 40ኛ ቀን መታሰቢያ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቿ፣ ጓደኞቿ እና ወዳጆቿ በተገኙበት የሻማ ማብራት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት ተከናውኗል። #FastMereja
10 comments
ምን ጥቅም
ቀኖኮ💔💔💔💔ነብስሽ በሰላም ትረፍ hadhoko💔😢😢
ፍትህ ከና ነፍሷ ተቀበረች ማላት ነው እዚህ ሀገር
ወይኔ ቀኑ እዴት ይሮጣል ነብስሽን ይማረው
Whar is rachu he is frand of kaneney
ንብስ ይማር ቀኑ ግን እንዴት ይሮጣል በፈጣሪ
“የሞተ ሰው ዘመድ የለውም” ይል ነበር አባቴ ነብስሽን ይማረው ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን እመኛለሁ 😥😥😥
ያለፍርድ ያለ ፍትህ 40 ቀን ሞላሽ በጣም ያሳዝናል ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😥😥😥😥💔
አንዳንድ ህመሞች በታማሚው ጫማ ሆነህ እራሱ ስታስባቸው ህመሙ ላይገቡህ ይችላሉ (አእምሮዬ በዚህች ልጅ ሞት በጣም ተረብሿል እህቴ እናቴ ወይ ልጄ ብትሆንስ ) ችዬ አንድ ነገር ባደርግ ደስ ይለኛል ግን የምችለው ነፍስሽ ይማረው እኛም ጌታ ያፅናናን
የኔ እናት ድሮ 40 ሆናት😭