banner

የኢትዮጵያ ፋይናንሺያል ፎረም ተጠናቀቀ

#FastMereja I በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ከግንቦት 7 እሰከ 8 በሳይንስ ሙዚየም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንሺያል ፎረም ተጠናቋል።

የፋይናንሺያል ፎረም ከ150 በላይ የፋይናንሺያልና ሌሎች ተቋማት የተሳተፉ ሲሆን ፖሊሲ አውጪዎች፤ የልማት አጋሮች፤ የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፤ የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያዎች የዲያስፖራ አባላት እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አባላት ተገኝተው እንደነበር ተገልጿል፡፡





Leave a Comment