banner

ቶተነሃም የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን አሸነፈ

#FastMereja I በተጠባቂው ጨዋታ ቶተነሃም ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ማንችስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ችሏል።

10 comments

Werkn Desta Ma May 21, 2025 - 9:01 pm

ሀገር ስላም እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

Reply
Endale Debebe May 21, 2025 - 9:01 pm

ለሚቀጥለው ይህ ዕድል የለም

Reply
Samri Ethiopia May 21, 2025 - 9:02 pm

አርሰናሎች እንኳን ደስ አላችሁ😏 አሞራው ግን ለሽንፈቱ ሀላፊነት ውሰድና የእንግሊዝ ኳስ ከብዶኛል ብለህ ውጣ😡

Reply
Anwar Vii May 21, 2025 - 9:02 pm

አይዞን ሻሼ😭😭😭 ይህም ያልፋል

Reply
Fekadu Love Lemlem May 21, 2025 - 9:02 pm

አሁን ሰላም ነው ዶሮዋ አረጋጋችው

Reply
Wondiye Petros Lao Lao May 21, 2025 - 9:02 pm

Wow

Reply
Adam Bk May 21, 2025 - 9:02 pm

እንደ ሊቨርፑል ደጋፊ እናመሰግናለን ስፐርስ!

Reply
Um Abrsh King May 21, 2025 - 9:03 pm

ጨጓራችን ነደደ rip ሳትሉን እንዳታልፉ

Reply
Alexandar Atlaw May 21, 2025 - 9:04 pm

ፀጥጥጥጥ‼️‼️‼️‼️

Reply
Temesgen Tsehay May 21, 2025 - 9:04 pm

hmsetoch arfachu tengu

Reply

Leave a Comment