banner

በሐዋሳ ከተማ

በሲዳማ ቡና ድል የተደሰቱ የሐዋሳ ነዋሪዎች ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
#FastMereja


10 comments

ሳሚታ አወዛጋቢው June 8, 2025 - 2:39 pm

የኛ ህዝብ ደስታዉም ሀዘኑም ቀላል ነዉ ለዚህ ነዉኮ ፖለቲከኞች የሚጫወቱብን😥😍

Reply
Mesfin Worku June 8, 2025 - 2:39 pm

Bamilak tesema kenesugar kale temelket kesi bilek

Reply
Yonatan Yo'ota June 8, 2025 - 2:39 pm

ሙሉ ከተማው በአንድ እግር ቆሟል ..✍️

Reply
Tedy Tk TedyTk June 8, 2025 - 2:40 pm

WOW

Reply
Wendwesen Adugna June 8, 2025 - 2:41 pm

እንኳን ደስ አላቸው

Reply
Novel Tesfay June 8, 2025 - 2:41 pm

ሃዋሳዎች ትለያላቹ ጨዋ የሆነ ህዝብ 2010 ትዝ ኣለኝ

Reply
Mesfin Abu June 8, 2025 - 2:42 pm

ሠው እየሞተ ደስታ💔💔😭😭😭

Reply
Tesfaye Tagele June 8, 2025 - 2:42 pm

እንኳን ደስ አለን Fastoch

Reply
Beyene Tune June 8, 2025 - 2:42 pm

የድል አምላክ ይባረክ!

Reply
Filimon Zerihun June 8, 2025 - 2:43 pm

እንኳን ደስ አላችሁ 👏👏 ከአደጋ የጸዳ ደስታ ይሁን። ከ ሼባው ደጋፊዎች ተማሩ 🤲 ሞተርና ባጃጅ አታብዙ 😁

Reply

Leave a Comment