banner

የባንክ ቡኩ ላይ የተጸለየበት ዘይት ለማስቀባት የተሰበሰበ ህዝብ

#FastMereja I ሜጀር 1 ፕሮፌት ጆይ ጪሮ “የፋይናንስ ቀምበር መስበር” በሚል የተዘጋጀ የባንክ ቡክ ላይ ለመጸለይ እና የተጸለየበት ዘይትን ለማስቀባት ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 14/2017 በአዲስ አበባ ፊጋ ህዝቡ የተለያየ የባንክ ቡክ ይዞ በቦታው በመገኘት አዳራሽ ሞልቶ ውጪ የተሰበሰበ ህዝብ ነው።

ህዝቡም አዳራሹ ትንሽ ስለሆነ መንግስት የተሻለ ሰፊ ቦታ ቢሰጠው ሲሉ በሰጡት አስተያየት ላይ ተመልክተናል።





1 comment

Seble Wengel June 21, 2025 - 5:25 pm

😂😂😂😂😂😂😂

Reply

Leave a Comment