0 #FastMereja I የሐጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ የሰጠውን ሽልማት በ24 ሰዓት ውስጥ በመንጠቅ ይቅርታ እንዲጠይቁ የተጀመረው ዘመቻ 12 ሰዓት ቢያልፈውም እስካሁን ከፋውንዴሽኑ የተሰጠ ይፋዊ መግለጫ የለም።
10 comments
Aldrsew yehonal
#justiceforkeneniadugna #revoketheaward
የፋውንዴሽኑ ስራ ለምርጥ ሙዚቀኞች መሸለም ስሆን የህግ ስራ ወንጀለኛን መርምሮ ለፍድ ማቅረብ ነው አበቃ።
Bytheway ቀነኒ 45dayz እርጉዝም ነበረች አይደል? ይሄ ሰውዬ ባይገድላት ራሱ ለምን በድብደባው እና ባደረሰባት ጉዳት ለምን አልተጠየቀም? እንዴት አስችሏቹ ሸለማችሁት እንዴት ልባቹ ቢጨክን ነው🤦♀️🤦♀️
#JusticeForKeneni
#ፍትህ_ለቀነኒ
#revoketheaward
ለዚህ ከሁሉም በላይ የፋውንዴሽኑ መስራች ነበር ሊሰማት የሚገባው። ምክኒያቱም እሷም በግፍ ያጣችው ፍርድ ያላገኘላት ነፍስ አለና!!💔🖤 ያሳዝናል
አለቃው እኮ ነው ሽልማቱ የሰጠው
አንዳንድ ሰው ሙቶ እንኳን ሰላም አይሰጥህም!
ሀጫሉ በህይወት እያለ በብሔር በጎሳ ህዝቡን ሲረብሽ ነበረ ዛሬም ሙቶም እንኳን በስሙ በተሰየመው የኦሮሞ ዘፋኞች ሽልማት ላይ ህዝቡን መረበሹን አላቆመም። ምን አይነት መረገም ነው ወገን?
Yefafam beka!!
ሟች እነሱ ገዳይ እነሱ ሸላሚ እነሱ ተሸላሚ እነሱ ታዲያ ምን አገባን ????
ምንም የምወጣ የይቅርታ መግለጫ የለም። foundation ኑን የማንቋሸሽ ዘመቻ መሆኑ ግልጽ ነው ❗
ስታስመስሉ በፈጣሪ😳🥺