banner

ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን አረፈ

#FastMereja I በዋሽንግተን ግዛት፣ ሲያትል ከተማ መቀመጫውን ያደረገው ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን አረፈ። በትግራይ ውቅሮ ከተማ በ1963 ዓ.ም የተወለደው ጋዚጠኛው ሐምሌ 2 ቀን 2017 ጠዋት ነው ያረፈው።

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን የዶክትሬት ዲግሪ ያገኘው ታደሰ ሚዛን በኋላም በዩናይትድ ስቴትስ የሦስተኛ ዲግሪ አግኝቷል።

በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከጋዜጠኝነት እስከ የዜናና ወቅታዊ ጉዳዮች ዳይሬክተርነት ያገለገለው ታደሰ “የሚዲያ ዳሰሳ” በሚለው ፕሮግራሙም ይታወቅ ነበር።

የታደሰ ሚዛን የቀብር ሥነ-ስርዓት በሲያትል፣ ዋሽንግተን እንደሚፈጸም ተገልጿል።

ነፍስ ይማር!
via ክብሮም ሙሉጌታ

8 comments

Esrael Eligo July 10, 2025 - 6:39 am

Rip

Reply
Esmael Abbaa Jabal July 10, 2025 - 6:40 am

ነብስ ይማር ታዴ ሚዛናዊ ሰው

Reply
Kinde Ye Wollow Lij July 10, 2025 - 6:40 am

ነፍስ ይማር😢😢

Reply
Abel Abraham July 10, 2025 - 6:40 am

Rip 🙏

Reply
Nahøm Bãby Beba July 10, 2025 - 6:42 am

Rip 🙏 😥 😥

Reply
Bihonegn Bihonegn July 10, 2025 - 6:42 am

RIP

Reply
Teshome Bisrat July 10, 2025 - 6:42 am

💔💔💔😭😭😭

Reply
Getasew Melie July 10, 2025 - 6:42 am

rip

Reply

Leave a Comment