0 #FastMereja I በሁሉም የለግ እርከን የሚገኙ ክለቦች በ2018 የውድድር ዓመት ምዝገባ ወቅት የክለብ ስያሜያቸው ከብሔር ስም ጋር የተገናኘ ከሆነ በመቀየር ማስመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ክለቦች በኦፊሴላዊ መለያ (አርማ) ላይ ፖለቲካዊ እና የብሔር ይዘት ያላቸው መልዕክቶች እና ምስሎችን መጠቀም የተከለከለ ነው።
10 comments
ኤርትራ በ አፋር በኩል ከባድ መሳሪያ ተኩሳለች የሚባለው እውነት ነው እንዴ
ከተማስ 🤣🤣
በብሄር ማለት
ሀድያ ሆስኣና
ሲዳማ
ትክክል ውሳኔ።።።
እቺ ከሲዳማ ቡና ጋር ያላቸው እልህ የመጨረሻ ውጤት ነው
እኛ የጦና ንቦች ካልን ችግር ይኖር ይሁን !? የወላይታ ልማት ማህበር እሱም ይቀየራል 😂😂😂
መልካም ጅምር ግን በአብዛኛው በቤሄር የተደራጁና በዛም የሚደገፉ ክለቦችን አሳምኖ ይተገብረዋል ብዬ አላስብም ይሄንን የማይቀበሉ ክለቦች ብዙ ናቸው ፌዴሬሽኑ ይሄንን የማስፈፀም አቅም አለው ወይ
ከብሔርተኝነት እና ከሴራ ፖለቲካ ያልፀዳ አመራር ባለበት ሀገር ይህን ማለት ቀልድ ይመስላል ።
ትክክለኛ ሀሳብ ነው🙏🙏🙏
ስፈልግ ይቀረል እንጂ ሀድያ ሆሳዕና መቼም አንቀይርም 💪
ትክክለኛ ውሳኔ 🙏