0 “በአባይ ቴሌዚዥን የቀረበው ፕሮግራም ለመዝናናት ታስቦ ቲክቶክ ፕላትፎርም የሚፈልገው ነው ተብሎ ነበር ግን ባልታሰበ መንገድ ሄዶ ብዙ ሰው አስቀይሟል እኔም ጥያቄውን እዛው ነው ያየውት ስላስቀየምኳቹ በጣም ይቅርታ” አርቲስት ትዕግስት ግርማ #FastMereja
10 comments
ፕሮቴስታንት ጠል እንደሆንሽ አሳይተሻል!
እንዴት እንደዛ አይነት ይፈጠራል ቆይ በጣም ትልቅ ወንጀል እኮ ነው 🙆
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ግን ምን ተፈጥሮ ነው
በአናቷ ትተከል
ፊትሽ ላይ ሜካፒ ብቻ ሳይሆን ጭንቅላትሽ እድሳት ያስፈልገዋል የሆንሽ….
አርቲስት ቲጂ ፦ እባክሽ ወ*ጠ*ጤ ቲክቶከሮችን እየጋበዝሽ
የቲቪ ጣቢያውን አታ*ግ*ማሚው ! ለተመልካቾችም ክብር
ይኑርሽ። በቦታው ለነበሩ ተመልካቾችም ጀርባ አይሰጥም።
መቼም ለተመልካች ጀርባ እንደማይሰጥ ተዋናይት ስለሆንሽ
በደንብ ታውቂዋለሽ።
ህዝቡ እራሱ ሰገጠ በማያገባው መግባት🤔
ጥፋተኛዋ አንቺ አይደለሽም ያለሞያቸው ተዋናዮቹን ጋዜጠኛ ብሎ በየፕሮግራሙ የሰየማቸው አባይ ቲቪ ነው..
ሲጀመር ከትልቅ ሰው ይህ አይጠበቅም አስተውላ
ብትናገር መልካም ነው እቺ ምናምን ብዬ እኮምት ነበር ምን እንደተፈጠረ ብትነግሩኝ🙄
ይህቺ የደርግ ሸሌ…..በጣም ትቀፈኛለች ሲቀጥል ይሄ የጠነባ የዘረኞች ሚዲያ አባይ ቲቪ የሚባል ርካሽ ተቋም ይሸተኛል ኦሮሚያ መሀል ፊንፊኔ ተቀምጠው ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ኡኡኡኡ ከነዚህ ጋር ተደምረን ኢትዮጵያዊ መሰኘታችን እና የኦሮሞ ከልክ ያለፈ ትዕግሥት ዋይ
በጣም ነው እንዴ የምታዝናኑት 🤓🌴🌴