0 ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ አዲስ የሙዚቃ አልበም በትናንትናው እለት ማውጣቱን ተከትሎ እንኳን ደስ አለህ ብለው በፌስቡክ ገጻቸው ፖስት ካደረጉት አርቲስቶች መካከል አንዱ ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ነበር ዛሬ ግን ፖስቱን አንስቶታል። ለምን? የሚለው እስካሁን የታወቀ ነገር ባይኖርም በኮሜንቶቹ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል በርካቶች ጠርጥሯል። #ሾውቢዝ #FastMereja