0 #FastMereja I የትግራይ ክልል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኃይማኖት መሪዎች ልኡካን ቡድን ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር ለመነጋገር ዛሬ ወደ አዲስ አበባ አምርቷል። ዋና ጉዟቸውም ስለ ሰላም ለመወያየትና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ መሆኑን ድምጺ ወያኔ ዘግቧል።
7 comments
Selam 😅😅😅
አባ ሰረቀብርሃን አፍ ስለ ሠላም የማይመስል ነው
የፖለቲከኛ ስብስብ
ከ ሲኖዶሱ ጋርስ?
ባለ እባቧን ብርቱካን ካልሆች ይሰማል ብለው ነው
ስለ ሰላም ተስፋዬ መሆን አለበት
ሲኖዳሳቸው በመንግሥት ግፍት እንዲጸቅላቸው ነው እንዴ?