banner

420,000 ብር የተበላው ወጣት

#FastMereja I ይህ ወጣት የጉዞ ፕሮሰስ ለሚያደርግ ድርጅት 420ሺህ ብር ከፍሎ ቪዛ ተመቶልሃል ቲኬቱም ይኸው ብለው ይሰጡታል ተቀብሎ ቤተሰብ ተሰብስቦ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሸኝተው ይመለሳሉ። እሱም ሰርቼ ቤተሰብ እለውጣለሁ ብሎ ወደ ተርሚናል ሲገባ ቪዛው የሃሰት ፌክ ቪዛ ነው መግባት አይቻልም ብለው መልሰውታል።

10 comments

Beshir B Asfaw Dogaro July 26, 2025 - 9:15 am

ከንቱ ዓለም 😭😭

Reply
Kmros Pege July 26, 2025 - 9:16 am

እና ብሩን ይመልሱለታ ካልመለሱ ደግሞ የራሱን እርምጃ መዉሰድ

Reply
Rim Loli July 26, 2025 - 9:17 am

በረዶውን ስንፈራ እሳት ሊያዘንቡብን ነው?

Reply
Abby Junior July 26, 2025 - 9:17 am

መኪና የእግረኛ መንገድ ረገጠ ብላችሁ ስትለጥፉ ከአንድ አንድ ቀጣነው ብለው ፎቶ የሚልኩላችሁ አካላት ይሄንን የጠራራ ፀሀይ ዝርፊያ እንዴት እንደሚያዩት አብረን እናያለን

Reply
Behailu Habetamu Melkame Etate July 26, 2025 - 9:19 am

መዳንያለም አለ…አንተ ከብሩም ቪዛውም ከሁሉም ነገሮች በላይ ነህ 🙏

Reply
Haile Getachew July 26, 2025 - 9:19 am

He should report to the authorities, police or public prosecutor to bring them to justice and ensure accountability .

Reply
ሶፍ ኡመር ዳላስ July 26, 2025 - 9:20 am

420ሺህ ብር ከነበረውኮ እዚም ቢሰራ መለወጥ ይችል ነበር።አንዳንዴ አተርፍ ባይ አጉዳይ መሆን ያሳዝናል።

Reply
መቅዲ አባቴ ወድሃለሁ July 26, 2025 - 9:21 am

ብሩን መልሰው ያጉላሉበት ካሳ ከፍለው በህግ መጠየቅ አለባቸው

Reply
Tezera Getahun July 26, 2025 - 9:21 am

Inform nearby police station and culprits can be arrested!!

Reply
Yared Bekele July 26, 2025 - 9:21 am

ስንቱን ጨፍጭፈውታል ይሄኔ ! ህሊናቸው ግን አይወቅሳቸውም..

Reply

Leave a Comment