0
🌍🌱
#FastMereja I ቤተር ላይፍ ፎር ኦል ከዩዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴነብል ደቬሎፕሜንት, ሚህ የወጣቶች የበጎ አድራጎት እና ከኢትዮጵያ የወጣቶች ምክር ቤት ጋር በመተባበር በትላንትናዉ ዕለት በአዳማ ከተማ አለም አቀፉን የወጣቶች ቀን ትርጉም ባለው የማህበረሰብ ዝግጅት አክብሯል።
በዚህ ልዩ ቀን ከአዳማ ከተማ፣ ከደምበላ ክፍለ ከተማ እና ከኤሬቻ ወረዳ የተውጣጡ ወጣቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና አመራሮች በአንድነት ተሰባስበው ዛፎችን በመትከል – ተስፋን፣ አንድነትን እና ለቀጣይ ትውልድ የበለጠ አረንጓዴ አሻራ ለማኖር ችግኝ ተክሏል። 🌳✨
#አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን #ወጣቶች ለለውጥ #ቤተር ላይፍ ፎር ኦል #የዛፍ መትከል #ዘላቂነት





1 comment
ቤተር ላይፍ አማርኛ ነው ?