banner

“በጥቅምት አንድ አጥንት” የስጋ ፌስቲቫል በኤግዚብሽን ማዕከል ተከፈተ

#FastMereja I 11ኛው “በጥቅምት አንድ አጥንት” የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል ዛሬ በኤግዚብሽን ማዕከል ተከፈተ።

ዛሬ ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም በኤግዚብሽን ማዕከል የሚካሄደው የምግብና መጠጥ ፌስቲቫል ግማሹ ዋጋ እንደተከፈለ ተነግሯል።

በፌስቲቫሉ ላይ 10 ዝነኛ ስጋ ቤቶች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ስንቃቸውን ይዘው ተገኝቷል።

አዘጋጁ ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ በ1991 ዓ.ም የተቋቋመ ፕሮሞሽን እና ኤቨንቶችን በማዘጋጀትና በማስተባበር ሙያ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው።

#ኹነት





Leave a Comment