0
#FastMereja I ዘ ፐልስ ላዉንጅ እና ሬስቶራንት የፊታችን ከህዳር 6 እስከ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት እንደሚመረቅ ተገለጸ።
በአዲስ አበባ ኦልምፒያ ከተከፈተ 2 ወራት ያህል ያስቆጠረዉ ዘ ፐልስ ላዉንጅ እና ሬስቶራንት ለማስመረቅ ዝግጅታቸዉን መጨረሳቸዉን ገልፀዋል።
ዘ ፐልስ ላዉንጅ እና ሬስቶራንት ክለብ፣ የዉጪ መስተንግዶ፣ ቪኣይፒ ሩሞች፣ ቪኣይፒ መስተንግዶ፣ የ24 ሰአት የምግብ አገልግሎት በመስጠት እንደሚሰራ ተነግሯል።
በምርቃቱ ላይ ከ30 በላይ ተወዳጅ ድምጻዊያን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ደራሲዎች፣ የማስታወቂያ ባለሙያኖች፣ ታዋቂ ባለሀብቶች፣ ስፖርተኞች ብዙ ከተለያዩ ዘርፍ ባለሀብቶች ይገኛሉ ተብሏል።
ዘፐልስ ከ85 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የስራ እድል እንደከፈተም ባለቤቶቹ ገልፀዋል።
#ቢዝነስ ዘገባ





2 comments
መች ትቀልዳላችሁ😂
እስቲ እራት ጋብዘዉ ወዝወዝ እንዲያደርጉኝ ንገርልኝ ?