0 #FastMereja I ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች በልዩ መልኩ የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ማግኘት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር አብይ አህመድ (ዶክተር ) መናገራቸው ይታወሳል ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚንስተሩ ባስቀመጡት መመሪያ መሰረት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመጀመሪያውን የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ሰቷል ።
1 comment
ለህዝቡስ 😂