banner

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ አዲስ አበባ ገቡ።

#FastMereja I የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ በወቅታዊና አጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ከፌደራል መንግስት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ልዑክ በመምራት ዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ገብቷል።

​ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ ያቀኑት በክልሉ እና በፌደራል መንግስቱ መካከል ባሉ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ለመምከር መሆኑ ተገልጿል።

Leave a Comment