banner

በስህተት ወደ ባንክ ሂሳባቸው የገባን 145 ሺህ ብር ለባለቤቱ የመለሱት የፖሊስ አባል ተመሰገኑ

#FastMereja I በጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አባል የሆኑት ሳጅን ዋሲይሁን በፈቃዱ፣ በስህተት ወደ ሂሳባቸው የገባን 145,290 (መቶ አርባ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና) ብር ለባለቤቱ በመመለስ የሚደነቅ ተግባር ፈጽመዋል።

10 comments

Antene Banjaw Antene Banjaw January 19, 2026 - 2:36 pm

ባይመልስ ጆሮውን ተይዞ ይመልሳል እኮ የምን ምስግና ነው

Reply
Samuel Mekuanint Tadess January 19, 2026 - 2:36 pm

ወረታ መክፈል አለባቸው ምስጋና ብቻ ምን ያደርጋል

Reply
Shegawu Wagaye Wada January 19, 2026 - 2:37 pm

ይሄ ተራ ነገር ነው ብዙ አታካብዱ

Reply
Bììllu Ye Asinu January 19, 2026 - 2:37 pm

ባይመልሲስ የት አባቱ ሊሄድ ነው?

Reply
Muse Kawiso Mago January 19, 2026 - 2:38 pm

Memeles eko wudeta aydelem wegen gideta new acc yiyazibetal

Reply
ግዜ ንኩሉ January 19, 2026 - 2:38 pm

Mnew wede police bicha new migebaw ende?

Reply
Mandefro Belayenishe January 19, 2026 - 2:40 pm

በካሽ ብሆን አያረገዉም

Reply
Yoni Solomon January 19, 2026 - 2:40 pm

ወንጀል ምርመራ የሚሰራ ከሆነ በስህተት ሊገባለት ይችላል

Reply
Mamush Abdi Defa January 19, 2026 - 2:40 pm

Ene bihon gin wedawu new mmlisew

Reply
መሀሪ አረጉ January 19, 2026 - 2:41 pm

ብሩን የመውሰድ መብት ያለው ነዋ የሚመስላችሁ?

Reply

Leave a Comment