0 #FastMereja I የሲዳማ የቄጣላት ምንጭ ተደርጋ በምትታወቀው ማልጋ ወረዳ፣ ጥንዶቹ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። ይህ በዓል ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀውን የፍቅር፣ የመከባበር እና የጽናት ጉዞ የሚያወድስ ሲሆን፣ ጥንዶቹ ለአካባቢው ወጣቶች የትዳር ህይወት አርአያ መሆናቸው ተገልጿል። 45 የልጅ ልጆችን በማፍራት ለታላቅ የቤተሰብ ሐረግ መነሻ የሆኑት እነዚህ ጥንዶች፣ በማልጋ ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ክብር ተሰጥቷቸዋል።