banner

የ102 ሰዎች ህይወት አልፏል።

#FastMereja I በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ማዞ ዶይሻ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ የ102 ወገኖቻችን ህይወት ያለፈ ሲሆን፣ እስካሁን የ52 ሰዎች አስከሬን መገኘቱ ተረጋግጧል።

የዞኑ አስተዳደር በደረሰው ከፍተኛ የህይወት መጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ፣ ለቤተሰቦችና ለወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን ተመኝቷል።

Leave a Comment