banner

የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ

​#FastMereja I የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሚስጥረሥላሴ ታምራት፣ በመጪው ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወንበርን ለመያዝ ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ታወቀ።

​ዕጩዋ በምርጫ ክልል 19 የሚወዳደሩ ሲሆን፣ ይህም ክልል​ጎተራ፣ አዲስ ሰፈር፣ ​አደይ አበባ ፣ሳሪስ፣ ​ሀና እና ሀይሌ ጋርመንት እንዲሁም የአካባቢው ነው።

​ሚስጥረሥላሴ ታምራት የሚወዳደሩት “ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት (ለኢትዮጵያ)” የተሰኘውን ጥምረት ወክለው እንደሆነ ተገልጿል።

Leave a Comment