banner

ጋሞ ጨንቻ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ

​#FastMereja I ጋሞ ጨንቻ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ ውድድርን በአንደኝነት በማጠናቀቅ የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል።

​ዛሬ በተደረገው ወሳኝ ጨዋታ ጋሞ ጨንቻ የቡራዩ ክፍለ ከተማን ቡድን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። ይህን ተከትሎም ክለቡ በአጠቃላይ 41 ነጥቦችን በመሰብሰብ በምድቡ የነበረውን የበላይነት አስጠብቆ ወደ ላቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ እርከን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀላቅሏል።

Leave a Comment