0 “ቴዲ ለየትኛውም ብሔር ጥላቻ ወይም ንቀት የለበትም። የተለየ የብሔር ፍቅርም የለውም። ለእርሱ ሁሉም ኢትዬጵያውያን እኩል የተወደዱ፣ የተከበሩ ናቸው።” ዶክተር ወዳጄነህ ስለ ቴዲ የተናገረው ኢቶሪካ አልበም ሊወጣ 4 ሰዓት ቀረው ዝግጁ? #FastMereja