0 “አሁን የቴዲን ዘፈን የሚወዱትም የማይወዱትም ያዳምጡታል ይሄን ዘፈን እኔ እራሱ ለማዳመጥ ጓጉቻለሁ። ቋንቋውን የማይችለው አስተርጉሞ ነው የሚያዳምጠው” ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ ኢቶሪካ አልበም ሊወጣ 2 ሰዓት ቀረው ዝግጁ? #FastMereja