banner

ከ9 አይነት መድኃኒትና ከከባድ ሕመም ነፃ ያደረገው አስደናቂው የፋሲል ጉዞ

​#FastMereja I ​የደም ግፊት፣ ስኳር እና የልብ ሕመምን ጨምሮ በ9 አይነት መድኃኒቶች ተጠምዶ የነበረው ፋሲል፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ካለበት አስከፊ የጤና ቀውስ መውጣቱን ገለጸ። ፋሲል በነበረበት የጤና እክል ምክንያት “አንድ ቀን ተኝቼ አልነሳም” እስከሚል ስጋትና በጓደኞቹ ፊት የሚሰማውን የበታችነት ስሜት ለማሸነፍ ራሱን ዝቅ አድርጎ በመቀለድ ሕመሙን ይደብቅ እንደነበር በዝርዝር አጋርቷል።

​”እነሱ ሲስቁ እኔ ግን ውስጤ ያለቅሳል” የሚለው ፋሲል፣ ዛሬ ላይ ሙሉ ጤንነቱ ተመልሶ አስደናቂ ለውጥ ማምጣቱን ይናገራል። ይህ የፋሲልን የለውጥ ጉዞና ሙሉ ታሪክ የያዘው ዘገባ በ “Kidi Ethiopia” የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል።

Leave a Comment