0 #FastMereja I በምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፋታ ወረዳ ከበኬ ወደ ደንዲ ጊንጪ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ልዩ ስሙ “ጋራ ሆላ” በተባለ ስፍራ ግንቦት 01 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።