0 #FastMereja I የግሎባል ኮንስትራክሽን ባለቤት ኢንጂነር ከድር ሀሰን የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ በጅማ ለሚገኙ 400 አቅመ ደካሞችና ወገኖች የ2 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አበርክተዋል።