0 #FastMereja I የአርሰናል ደጋፊዎች ዛሬ ባዘጋጁት ኮንሰርት ላይ የሙዚቃ ስራቸውን ያቀርባሉ ተብለው ከተዘረዘሩት ድምጻዊያን ውስጥ አንዱ የሆነው ድምጻዊ ሳሚ ዳን በህዝቡ ጥያቄ መሰረት ከኮንሰርቱ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል። ለህዝቡም ሰላምን ተመኝቷል።