0 #FastMereja | የጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት፣ በኡዶ ክላስተር ስር በሚገኘው የሆላና ቀበሌ የሚገኙ አራቱ ቀጠናዎችን ከአይነ ምድር ጽዱ በማድረግ አጠናቀቀ። በፕሮግራሙም ለስኬቱ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቷል።