0 #FastMereja I በአርባ ምንጭ ከተማ በ52,000 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባው ዘመናዊው የኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ ዛሬ በይፋ ተመርቋል። ፕሮጀክቱ 53 ቅንጡ ቪላዎችን ያካተተ ነው።