banner

የሰኔ ወር የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪዎች ታወቁ፤ ኮሜዲያን ያሲኖ ሽልማቱን በአካል ተቀበለ

​#FastMereja I የሰኔ ወር 2018 ዓ.ም የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪ ውድድር አሸናፊዎች ይፋ የተደረጉ ሲሆን፣ ከቲክቶክ ኮሜዲያን ያሲኖ እና ዩቲናስ ሽልማቱን ማሸነፋቸው ተነግሯል። ኮሜዲያን ያሲኖ በአካል ተገኝቶ የአሸናፊነት ዋንጫውን እና ሜዳሊያውን በደስታ ተረክቧል።

​ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር እና ለህዝብ ግንኙነት በበጎ መልኩ ለተጠቀሙ አካላት እውቅና በሚሰጠው በዚህ መርሃ-ግብር ላይ የኮሜዲያን ያሲኖ እና የዩቲናስ ተሳትፎ በከፍተኛ ድምፅ ተደግፎ ለአሸናፊነት አብቅቷቸዋል።

Leave a Comment