banner

የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት 1 ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ማስገኘቱ ተገለጸ

​#FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ።

Leave a Comment