0 #FastMereja I የቱሪዝም ዘርፍ ጋዜጠኛ ሚካኤል አለማየሁ (የናኑ ልጅ) ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገትና ማስተዋወቅ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ ከአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር የላቀ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት። ሚካኤል አለማየሁ በብስራት ሬዲዮ አሸም የተሰኘ ፕሮግራም አዘጋጅ ነው።