banner

ታዋቂው ድምፃዊ ዳዊት መኮንን ከ27 ዓመታት የስደት ህይወት በኋላ ወደ ሀገሩ ተመለሰ

#FastMereja I ከ27 ዓመታት በላይ በአሜሪካ በስደት ሲኖር የቆየው ታዋቂው የኦሮምኛ ሙዚቃ አርቲስት ዳዊት መኮንን፣ ዛሬ መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ወደ ሀገሩ ተመልሶ አዲስ አበባ ገብቷል።

​አርቲስት ዳዊት መኮንን ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ሲደርስ በአባ ገዳዎች፣ በሀደ ሲንቄዎች፣ በባልደረባ የጥበብ ባለሙያዎች እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎለታል።

Leave a Comment