banner

ሚስ ሉሊት ጋዲስ የ2019 ”ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ” አሸናፊ ሆነች

‎
#FastMereja I ‎የ2019 ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ ዛሬ በተደረገው ውድድር ሉሊት ጋዲሳ 1ኛ በመውጣት የዘንድሮው የኦሮሚያ ቆንጆ መሆን ችላለች። ‎በዚህም ከ2018 አሸናፊዋ ሚስ ሲንቦኔ መኮንን የቆንጅና አክሊሉን ተጎናጽፋለች።
‎
‎ሚስ ሉሊት ጋዲሳ የ500ሺህ ብር ሽልማትም ተሸልማለች።










Leave a Comment