banner

የወሲብ ጥቃት ሰለባዎች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ

በትግራይ የፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የስነ ልቦና ማገገምን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት መደረግ እንዳለበት ሪቬንሽን በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ።

የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ መሰረት ሀዲሽ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ባለፈው ጦርነት የፆታ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የስልጠና እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።

Leave a Comment