0 አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ ዛሬ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በቀጨኔ መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡ አርቲስቱ ባለትዳር እና የሁለት ወንዶችና የአንዲት ሴት ልጆች አባት ነበር፡፡
5 comments
ትኩረት ለጠለምት ነፍስ ይማር😭
ነፍስ ይማር
Rip😭
ያስተዛዝባል የባቡጅንስ ቀብር ላሻ አልከው?😭🙄🙄🙄
ነፍስ ከደጋጎቹ ጉን ትረፍ