banner

የመጀመሪያው ስታር ዋይድ አዋርድ ነሓሴ 23/2016 ዓም በአዲስ አበባ ኢንተርሌግዠረ ሆቴል ተከናወነ። በከለርፉል ኢቨንት ኦርጋ

የመጀመሪያው ስታር ዋይድ አዋርድ ነሓሴ 23/2016 ዓም በአዲስ አበባ ኢንተርሌግዠረ ሆቴል ተከናወነ። በከለርፉል ኢቨንት ኦርጋናይዘር አዘጋጅነት በተከናወነው ፕሮግራም በበርካታ ዘርፎች ሽልማት ተሰጥቷል።

የግብርና ዘርፍ የአመቱ ተሸላሚ
🏆ወ/ሮ በረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ)
🏆ሐጂ ጂሃድ አባ ቡልጉ
🏆ወ/ሮ ያይኔአበባ አስፋው

ባለራዕይ ዘርፍ ውስጥ
🏆ዶ/ር ገመቺስ ደስታ (በትምህርት ዘርፍ)
🏆አቶ አለማየሁ ከተማ (በኮንስትራክሽን ዘርፍ)
🏆አቶ ብዙአየሁ ቢዘኑ (በኢንቨስትመንት ዘርፍ)
🏆ወ/ሮ ሳራ ሐሰን (በአምራች ዘርፍ)

በቀልጣፋ የመንግስት ተቋም አገልግሎት ሰጪ ዘርፍ
🏆የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ሆቴል እና ሪዞርት ዘርፍ
🏆ኃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት

አስመጪ እና ላኪ ዘርፍ
🏆አቶ እስራኤል ደገፋ (ላኪ ዘርፍ)
🏆አቶ ያደታ ጁኔዲ (አስመጪ ዘርፍ)

በሪል እስቴት ዘርፍ
🏆አቶ ሳሙኤል ታፈሰ (ሰንሻይን ኮንስትራክሽን)

በስራ ፈጠራ ዘርፍ
🏆አቶ ኤርሚያስ አመልጋ
🏆ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ (በሴት ስራ ፈጣሪ)
🏆ኢ/ር ቤጃይ ኔራሽ (ወጣት ስራ ፈጣሪ)

ማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ
🏆ማስተር አብነት ከበደ (በጎ አድራጎት ዘርፍ)
🏆ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን (የመረጃ አቅራቢ ዘርፍ)
🏆ዲዛይነር ሳራ መሐመድ (የፋሽን ዲዛይ ዘርፍ)

🏆ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ (የአመቱ ልዩ የቴሌቪዥን አቅራቢ ዘርፍ)

የእድሜ ዘመን ተሸላሚ ዘርፍ
🏆አቶ ማዕረጉ በዛብህ (በጋዜጠኝነት)
🏆ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን (በኢንቨስትመንት)
🏆አቶ አያሌው ተሰማ አያት ሪል እስቴት (በሪል እስቴት ዘርፍ)

ለሀገር በቅንነት፣ በታማኝነት በመስራት ዘርፍ
🏆ዶ/ር አብይ አህመድ (ጠቅላይ ሚኒስቴር)
🏆ወ/ሮ አዳነች አቤቤ (የአዲስ አበባ ከንቲባ)
🏆አቶ ከድር ጁሃር (የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ)

📷 FastMereja





Leave a Comment