banner

የ9 አመት ህፃን አስገድዶ የደፈረው የ13 አመት እስራት ተፈረደበት

#FastMereja
በቡሌሆራ ከተማ የ9 አመት ህፃን አስገድዶ የደፈረው በ13 አመት እስራት መቀጣቱን ከቡሌ ሆራ ለፋስት መረጃ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።

አቶ ማሬ አሊ በነሃሴ 10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት የዘጠኝ አመት ህፃንን አስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀሙ በመረጋገጡ ዛሬ የምዕራብ ጉጂ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት የ13 አመት እስራት መወሰኑ ነው የተነገረው።

10 comments

Kibru Doge September 2, 2024 - 2:59 pm

እንደዚህ ያለዉን ዘግናኝ ዜና መስማት እንደ ስፖርት ዜና ሆኖ ቀረ በቃ በሀገራችን😪😪😪

Reply
Bisrat Mekonnen September 2, 2024 - 3:00 pm

,,በሰአቱ የለበሰችውን ልብስ ለ #ያያ_ዘ_ልደታ አሳዩትና አሰፍቶ አልቅሶ ያስለቅሰን እንጂ🥴

Reply
Sadik Kedir September 2, 2024 - 3:00 pm

Yihema keldi mehon alebet

Reply
Abasifan Biratu September 2, 2024 - 3:01 pm

ይህ ህግ ካልተሽሽለ ሴት ልጅ ወልዶ ማሳደግ ኢትዮጵያ ውስጥ ህልም መሆኑ ነው 😭😭

Reply
Dag Anbase September 2, 2024 - 3:01 pm

What’s going on 😡

Reply
Gadaa Solomoon Adulaa September 2, 2024 - 3:02 pm

ቅጣቱ የምያስተምር አይደለም, ያንሰዋል

Reply
Tigist Ye Gebreal September 2, 2024 - 3:02 pm

13 amet btm tikldalachu

Reply
Eva Mesele Tsi September 2, 2024 - 3:04 pm

እቺ ናት ኢትዮጵያ ፍትህ እሄ ነው እንግዲ እዚህ አገር ኡፍፍፍፍ

Reply
Thiago Zuma Junior September 2, 2024 - 3:04 pm

ህግ ተልከሰከሰች ኢትዮጵያ ውስጥ 💔

Reply
Echi Alem Azimra Nat September 2, 2024 - 3:07 pm

አለም ላይ እንደ ኢትዮጰያ የህግ ዳኛ ሆዳም እና ህሊና ቢስ ያለ አይመስለኝም

Reply

Leave a Comment