#FastMereja
በዚህ ሳምንት “ወረ ቦሌ” የተሰኘ የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት ተከታታይ ሳምንት ደረጃውን እየመራ ነው። አልበሟን የለቀቅችው ቬሮኒካ አዳነ ባ ለፈው ሳምንት በአምስት ሙዚቃዎች የደረጃ ሰንጠረዡን ተቆጣጥራ የነበረ ቢሆንም በዚህ ሳምንት ተመልሰው ወርዷል።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 982,943 እይታ
2ኛ🟢 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 751,847 እይታ
3ኛ🟢 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 499,553 እይታ
4ኛ🟢 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 412,327 እይታ
5ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 399,247 እይታ
6ኛ🟢 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 396,519 እይታ
7ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (ተናገር) 🎶 388,952 እይታ
8ኛ🔴 ቬሮኒካ አዳነ (መጠሪያዬ) 🎶 371,724 እይታ
9ኛ🔴 ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 351,081 እይታ
10ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (አዲስ አራዳ) 🎶 311,157 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
ቅዳሜ መስከረም 3/2017 ዓ.ም
