banner

በሀገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ነጥብ በማምጣት ላለፈው ተማሪ ዮናስ ንጉስ የላብ ቶፕና ገንዘብ ስጦታ ተበረከተለት።

#FastMereja
ተማሪ ዮናስ ንጉሴ ሽልማቱ ትምህርቱን ለመቀጠል የሚረዳኝ ሲሆን በኮምፒውተር ሳይንስ በመማር ሀገሩን ለመለወጥ እንደሚጥር ተናግሯል።

የሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ተፈሪ ሀይለመለኮት እንደተናገሩት ዮናስ ንጉሴ በጦርነት ምክንያት የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ቢያጋጥመውም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡ ኩራት ተሰምቶታል ብለዋል ሲል ትግራይ ቴሌቪዥን ነው የዘገበው።




1 comment

Gudegna Wud Sew September 14, 2024 - 4:12 pm

Congratulation

Reply

Leave a Comment