banner

የቀን ስራ በመስራት የሚተዳደረው ወጣት በለጠ ታመነ የ4 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆነ

#FastMereja
ወጣት በለጠ ታመነ የድሬዳዋ ነዋሪ ሲሆን በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት በለጠ የተገኘውን የቀን ስራ በመስራት ቤተሰቡን የሚመራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ ቤት እንደሚገዛበት ገልጸዋል ፡፡

10 comments

Mekedi Mekedi September 17, 2024 - 1:36 pm

እኔ መኪና አለኝ አብረን ብንኖርስ ሚስትአ አለው ይሆን😊😊🙌

Reply
Peter Tom September 17, 2024 - 1:37 pm

Congratulations

Reply
Dawit Girma September 17, 2024 - 1:38 pm

እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ በእውቀት ተጠቀምበት

Reply
ገብርኤል ዋሴ September 17, 2024 - 1:39 pm

ሎተሪ በትክክለኛው 👨‍🚀

Reply
Nasser Hussen September 17, 2024 - 1:40 pm

Congratulations

Reply
Sintayehu Abebe September 17, 2024 - 1:41 pm

የምስክኖች አምላክ እግ/ር የተባረከ ይሁን።

Reply
ተመርጫለሁ ብሩክ ነኝ September 17, 2024 - 1:45 pm

በረከቱ ይደረብን 🙏

Reply
Fruit Berhanu September 17, 2024 - 1:46 pm

ትክክለኛ ቦታውን አገኘ

Reply
Kastil House September 17, 2024 - 1:48 pm

Mist alechiwu yihun🤗😜😂

Reply
Ezzy Chicha September 17, 2024 - 1:48 pm

Idil ahun balebet agegnech

Reply

Leave a Comment