በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
በተከታታይ ሳምንት “ወረ ቦሌ” የተሰኘው የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት አሁን የአንደኝነት ደረጃውን መልቀቅ አልቻለም። ከባለፈው ሳምንት ደረጃቸውን ያለቀቁት ኤደን እና አብዱ ኪያር እስከ 4 ያለውን ደረጃ በዚህ ሳምንት አስጠብቋል።
1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 781,128 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 659,180 እይታ
3ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 397,032 እይታ
4ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 344,970 እይታ
5ኛ🟢 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 333,913 እይታ
6ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (አዲስ አራዳ) 🎶 320,459 እይታ
7ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 302,479 እይታ
8ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 283,372 እይታ
9ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 249,515 እይታ
10ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 238,974 እይታ
🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ
🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።
🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።
🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።
አርብ መስከረም 10/2017 ዓ.ም

10 comments
ልጁ አልተቻለም🤗
Congratulations bro
Congratulations 🎊
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ 👉👉ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።”😭😭😭
— ገላትያ 5፥21
ይገበዋል💪
ፖለትካ😆
አይ fast ምርጥ ሙዚቃ አልሽ ይሜ😀
በዘፈን ደረጃ ካልያዙ በሌላዉማ 😂😂😂😂
Sona
ሶከች! በደሲ….