banner

የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎች

በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች
#FastMereja
የሶና ታከለ “ወረ ቦሌ” ነጠላ ዜማ ከአንድ ወር በላይ በርካታ ተመልካች በማግኘት የሚደርስበት ሙዚቃ አልተገኘም። በዚህ ሳምንት ደረጃውን የተቀላቀለው አዲስ ዘፈን የአንዱዓለም ጎሳ “ፎቴ” የተሰኘ ዘፈን ነው። 1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 753,877 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 536,878 እይታ
3ኛ🟢 አንዱዓለም ጎሳ (ፎቴ) 🎶 479,274 እይታ… More

May be an image of text

Leave a Comment