0
ማስተር አብነት ፋውንዴሽን በጎፋ አከባቢ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች በፍጥነት በመድረስ እና በመደገፍ ላሳየው ሰብአዊነት እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሰራቸው እና እየሰራ ስላለው መልካም ስራዎች የVisit Kembata የሁለተኛው የመሳላ አዋርድ ልዩ ተሸላሚ ሆኗል።




10 comments
ዪገባዋል እግ/ር ዪባርከዉ
Wow kezh belay yegbawal❤️🙏
🙏
ሽልማቱ የእኔ ብቻ አይደለም የሁላችንም ነውና እንኳን ደስ አላችሁ🙏
ይገባዋል ቅር ያለዉ ካለ ደግሞ
ታን ቆ ይ ሙት👋
የተባረክ ወጣት ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሌባ በለዉ
አብነት ያልተነቃበት ነጋዴ ነዉ
የሃድያን ህዝብ ባደባባይ የከሰሰ ና ስማችንን ለማጥፋት ያረገ ሰዉ ጥቅመኛ እንጂ ሰዉ ሊባል አይገባወም ባለጌ ስም አጥፊ ዉሸታም ነዉ
ገና ይሸለማል ቤት ኪራይ ውስጥ ሆኖ በጎ ስራ መስራት 👏👏💥💥💥