banner

በምሥራቅ ሸዋ ሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ 8 ኦርቶዶክሳውያን በግፍና በጭካኔ በታጠቁ ጽንፈኛ ኃይሎች ተገድለዋል፡፡

በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ 8 ( ስምንት ) ኦርቶዶክሳውያን በግና በጭካኔ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ በታጠቁ ጽንፈኛ ኃይሎች በግፍ መገደላቸው ተገልጿል፡፡

በሙዳ ሰንቀሌ ቀበሌ በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖችን የታጠቁ ኃይሎች ቅዳሜ በ18/2017 ዓ.ም ሌሊት…

More

May be an image of fire

Leave a Comment