0
#FastMereja
ሰላም ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የባህል ብዝኃነት አለምአቀፍ ፈንድ (IFCD) የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለትንና በኢትዮጵያ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን እና በየኢትዮጵያ የሙዚቃ ዘርፎች ማኅበራት ሕብረት ትብብር በጋራ የሚተገብረውን በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ዘርፍ የአእምሯዊ ንብረት መብቶችን ማጠናከር ሲፕር (SIPRE) ፕሮጀክት ይፋዊ የማስጀመሪያ ዝግጅትን እንዲሁም…




