0
“በስናይፐር ይጠበጠባል “በሚለው ንግግር የተጋጩት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉና አትሌት ገዛኸኝ አበራን ለማስታረቅ ለነገ ቀጠሮ ተይዟል። በይስሀቅ በላይ (ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል) 👉እርቁ በኦሮሞ ባህልና በአባገዳ ስርዓት መሠረት ለመፈፀም ታስቧል 👉እርቁ የተሳካ እንዲሆን ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ትልቁን ስራ ሠርቷል በፓሪስ ኦሎምፒክ ከውጤት መጥፋት ወይም ከተገኘው አንድ ወርቅ ባልተናነሠ ከማይረሱ አጋጣሚዎች አንዱ በድብቅ ተቀርፆ በአክቲቪስትና ጋዜጠኛ ስዩም… More
