0
#FastMereja
በኢትዮጵያ ወጣቶች ስላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ የተዘጋጀው የእሬቻ የሰላም ፌስቲቫል ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ቅጥር ግቢ አዳራሽ ዉስጥ አባገዳዎች፥ ሀዳ ስንቄዎች የመንግስት ባለስልጣናት እና ወጣቶች ባሉበት በታላቅ ድምቀጥ ተከብሯል።
በዚህ የሰላም ፌስቲቫል ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ ፕረዝዳንት አቶ ብርሀኑ በቀለ እንደተናገሩት ኢሬቻ የወንድማማችነት ፣ የእህትማማችነት ፣ ፈጣሪ የሚመሰገንበት ፣የተጣላ የሚታረቅበት የአብሮነትና የሰላም በዓል መሆኑን ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ ወጣቶች ስላምና ብልፅግና ተልዕኮ ሊግ የተቋቋመ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ህገመንግስት አንቀጽ ቁጥር 57 ሲሆን አላማዉ አገራችን ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና አስተማማኝ ልማት እንዲመጣ እና የአገራችን ትላልቅ በአላት ለቱሪዝም ስበት ስለሚጠቅሙ ለመደገፍ እና ለማበረታታት ነዉ





5 comments
ዛፍ ቅቤ ለመቀባት እና የግብፅ ባንዲራን ለማሳየት ምነው አገር ምድሩ ይስማልን አላችሁ የማዳጋስተር ስደተኞች
dalecha new ende🧐
ቆሽቱ የበገነዉ የጥላቻ እራሶች ባህሉን ከኦሮሞ ለመነጠል አንዴ በአድ አምልኮ ነዉ አንዴ ፖለቲካ ማረማጃ ወዘተ ብቀበጥሩ እኛ የነቄ ትዉልዶች ግን ወደ ፊት 💪መልካም በኣል
ዘኩሽ ❤
የት የምታቋት ኢትዮጵያ ነው የምታወሩት አይደለም ኢትዮጵያ ኦሮሚያ የሚባለውን ባወቃቹ
ተጨንቃቹ ሞታቹ እኮ በቃ ሀገር መምራት አትችሉም